እስራኤል ጋዛ ውስጥ በፍልስጤማውያን ላይ ያደረገችው የግዳጅ ማፈናቀል ከጦር ወንጀል እና በሰብአዊነት ላይ ከሚፈጸም ወንጀል ጋር የሚስተካከል መሆኑን አለምአቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሂውማን ...
ኪም ጆንግ ኡን በሰሜን ኮሪያ መመረት የጀመሩ የአጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች ሙከራ ላይ ታድመው የተመለከቱ ሲሆን፤ እንደዚህ አይነት ድሮኖች መምጣታቸው የወታደራዊ ንድፈ ሐሳቦች ላይ በአስቸኳይ ማሻሻያ ማድረግ ...
ኬነዲ ጁኒየር በተለይም ክትባቶችን በመቃወም የሚታወቁ ሲሆን በዓለም ላይ ፍጹም ክትባት የለም በሚል አቋማቸውም ይታወቃሉ፡፡ ሰዎችን ክትባት አትውሰዱ አላልኩም የሚሉት ኬነዲ ጁኒየር እሳቸው ግን ...
በአለማችን ግዙፍ ከተባለው የምናባዊ መገበያያ (ክሪፕቶከረንሲ) ዝርፊያ የተሳተፈው አሜሪካዊ በአምስት አመት እስራት ተቀጣ። ኢልያ ሊችተንስታይን የተባለው ግለሰብ በ2016 ቢትፊኔክስ በተሰኘው ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 6 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ የባለፈውን ሳምንት ተመን አስቀጥሏል። አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ119 ...
የአለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ ኤለን መስክ እና በመንግስታቱ ድርጅት የኢራን አምባሳደር አሚር ሳይድ ኢራቫኒ ሚስጢራዊ ውይይት ማድረጋቸው ተነገረ። ኒውዮርክ ታይምስ የኢራን ባለስልጣናት ምንጮቹን ...
በለንደን የንጽህና እና የትሮፒካል ህክምና ማዕከል እና በሱዳን ጥናትና ምርምር ቡድን የተደረገው ጥናት በ14 ወራቱ ጦርነት ከ61 ሺህ በላይ ሰዎች መገደላቸውን አመላክቷል። የሟቾች ቁጥር በጋዛ ...
“ሞስፊልም” በዩክሬን ለሚካሄደው ጦርነት የሚውል 6 ሚሊየን ሩብል (61 ሺህ ዶላር) ድጋፍ በማድረግም አጋርነቱን ማሳየቱን ዋና ስራ አስፈጻሚው ለፑቲን እንደነገሯቸው የሩሲያው አርቲ ዘግቧል። ...
የሊባኖሱ ቡድን ሄዝቦላህ ባሳለፍነው ጥቅምት ወር ብቻ ከ100 በላይ የእስራኤል ወታሮችነ መግደሉን አስታወቀ። ሄዝቦላህ ባሳለፍነው ማክሰኞ ባወጣው መረጃ ተዋጊዎቹ ባሳለፍነው አንድ ወር ብቻ ከ100 ...